You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ጤና
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ በፍጥነት እየተዛመተ ነዉ
በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ በፍጥነት እየተዛመተ ነዉ
የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ በሽታውን ለመከላከል ከአጎበር ዕደላ እና ከፀረ ወባ ትንኝ ርጭት ጎን ለጎን በበሽታው ለተያዙ የፈውስ ህክምና እየተሰጠ እንደሚገኝ ጠቁመዋል
የወባ ሥርጭትና መከላከል
የወባ ሥርጭትና መከላከል
ከህክምና ጋር ተያይዞ ከተለያዩ ቦታዎች ከመንግስት ጤና ተቋማት የመድሀኒት እጥረት መኖሩንና በብዛት ከግል ተቋማት ለወባም ሆኑ ሌሎች መድሐኒቶች እንደሚያገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
በአማራ ክልል የማኅበራዊ ጤና መድን አባላት ቁጥር 17.7 ሚሊዮን ደርሷል
በአማራ ክልል የማኅበራዊ ጤና መድን አባላት ቁጥር 17.7 ሚሊዮን ደርሷል
በአማራ ክልል 4.1 ሚሊዮን እማወራዎችና አባወራዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 17.7 ሚሊዮን ሰዎች የጤና መድህን አባል በመሆን የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ።
ተግባራዊ የሆነው ተንቀሳቃሽ ማኅበረሰብ አቀፍ የጤና ፕሮግራም
ተግባራዊ የሆነው ተንቀሳቃሽ ማኅበረሰብ አቀፍ የጤና ፕሮግራም
ተንቀሳቃሽ የተቀናጀ ማህበረሰብ አቀፍ የጤና ፕሮግራም ተግባራዊ እየተደረገባቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካካል በደቡብ ኢትዮጰያያ ህዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን፤ የካራት ዙሪያ ወረዳ አንዱ ነው፡፡
''ኸርት አታክ ኢትዮጵያ'' በኢትዮጵያ ከ200 ለሚበልጡ ሰዎች ነጻ የልብ ህክምና ያደርጋል
''ኸርት አታክ ኢትዮጵያ'' በኢትዮጵያ ከ200 ለሚበልጡ ሰዎች ነጻ የልብ ህክምና ያደርጋል
በሐምሌ 11 እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት መርሐ-ግብር ላይም የሕክምና ማዕከል ግንባታ ዕቅድ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።
በአውሮጳ ከፍተኛ ሙቀት ከ1300 በላይ ሰዎች ለህልፈት ዳረገ
በአውሮጳ ከፍተኛ ሙቀት ከ1300 በላይ ሰዎች ለህልፈት ዳረገ
ወደ 1,000 የሚጠጉ ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት እሁድ ጠዋት አስታውቀዋል።
ተጨማሪ ዐሳይ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
አዲስ የኤች አይ ቪ ክትባት
አዲስ የኤች አይ ቪ ክትባት
ክትባቱ የሚሰጠው ተጋላጭ ለሆኑና በተሐዋሲው ላልተያዙ ነው
በኢትዮጵያ ጫትን የተመለከተ አዋጅ አለመኖሩ ለአዳጊ ወጣቶች በሱስ መያዝ ምክንያት ነው መባሉ
በኢትዮጵያ ጫትን የተመለከተ አዋጅ አለመኖሩ ለአዳጊ ወጣቶች በሱስ መያዝ ምክንያት ነው መባሉ
«ጫት እንደ ሀገር የውጭ ምንዛሬ የሚገኝበት እና አርሶ አደሮችም በስፋት የሚተክሉት አትክልት እየሆነ ነው»
የአፍሪቃ ባለ ሥልጣናት ለህክምና ክትትል ወደ ዉጭ ሃገር ለምን ይሄዳሉ?
የአፍሪቃ ባለ ሥልጣናት ለህክምና ክትትል ወደ ዉጭ ሃገር ለምን ይሄዳሉ?
ከ300,000 የሚበልጡ አፍሪቃውያን በየዓመቱ የሕክምና እርዳታን ለማግኘት ወደ ሕንድ ይጓዛሉ። በየዓመቱ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይም ያወጣሉ
ማስታወቂያ